ክፍሌን ማፅዳት እወዳለሁ I Love to Keep My Room Clean

ይህ የልጆች መፅሀፍ ልጆች ኃላፊነት እንዲሰማቸው እና የክፍላቸውን ንፅህና መጠበቅ እንዲችሉ ያነሳሳል። ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ወንድሞቹ በዚህ ስዕላዊ መፅሀፍ ውስጥ በጋራ በመስራት፣... alles anzeigen expand_more

ይህ የልጆች መፅሀፍ ልጆች ኃላፊነት እንዲሰማቸው እና የክፍላቸውን ንፅህና መጠበቅ እንዲችሉ ያነሳሳል። ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ወንድሞቹ በዚህ ስዕላዊ መፅሀፍ ውስጥ በጋራ በመስራት፣ የክፍልን ንፅህና በመጠበቅ እና እቃ እቃ የተጫወቱበትን አሻንጉሊቶች ቦታ ቦታ በማስያዝ ትምሀርት ሲቀስሙ ያስተውላሉ።






ይህ ታሪክ ለልጆቾም ሆነ ለመላው ቤተሰብ ተስማሚ እና አስደሳች ከመሆኑ አንፃር በመኝታ ሰዓት ለማንበብ ተመራጭ ሊሆን ይችላል!






Amharic English Bilingual children's book. Perfect for kids learning English or Amharic as their second language.






This children’s book can motivate the kids to take responsibility and keep their room organized. Follow along as little bunny Jimmy and his brothers learn their lesson in this picture book. They learn to work together, clean up their room, and organize their toys.






This story may be ideal for reading to your kids at bedtime and enjoyable for the whole family as well!

weniger anzeigen expand_less
Weiterführende Links zu "ክፍሌን ማፅዳት እወዳለሁ I Love to Keep My Room Clean"

Versandkostenfreie Lieferung! (eBook-Download)

Als Sofort-Download verfügbar

eBook
5,98 €

  • SW9781998504589450914

Ein Blick ins Buch

Book2Look-Leseprobe

Andere kauften auch

Andere sahen sich auch an

info